ድሬዳዋ ከተማ 2 – 1 ቦሌ ክፍለ ከተማ

ሥራ ይርዳው እና ቤዛዊት ንጉሤ // ስንታየሁ ሒርኮ

ንፋስ ስልክ ላፍቶ ክ/ከተማ 3 – 2 አዲስ አበባ ከተማ

በሬዱ በቀለ ፣ መቅደስ ታፈሰ ፣ ዓለም ባልቻ // ኪፊያ አብዱራህማን (2)

መቻል 1 – 0 አዳማ ከተማ

እፀገነት ግርማ

ቀጣይ የነገ ጨዋታዎች

4:00 ልደታ ክ/ከተማ ከ ኢትዮ ኤሌክትሪክ
8:00 ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ አርባምንጭ ከተማ
10:00 ይርጋ ጨፌ ቡና ከ ሀዋሳ ከተማ

👉መረጃው የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ነው።