አርጀንቲና የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኗን አረጋገጠች ።

አርጀንቲና የ2022ቱ የኳታር አለም ዋንጫ የፍፃሜ ተፋላሚ መሆኗን አረጋገጠች ።

ማክሰኞ ታህሳስ 4 ቀን 2015 የግማሽ ፍጻሜ ጨዋታ ምሽት 4 ሰአት ተከናውኖ አሁን ሲጠናቀቅ የአርጀንቲና ብሄራዊ ቡድን የክሮሺያ ብሄራዊ ቡድንን 3 ለ 0 በማሸነፍ የፍፃሜ ተፋላሚ ሆኗል ።

አርጀንቲና 3 – 0 ክሮሺያ
⚽️ ሜሲ 34′ (ፍ)
⚽️⚽️ አልቫሬዝ 39′,69′

ሊዮነል ሜሲ ዛሬ ግብ ማስቆጠሩን ተከትሎ በውድድሩ ያስቆጠራቸውን ግብ ወደ 5 ከፍ አድርጓል ።

👉 አርጀንቲና በፍፃሜው የሞሮኮ እና የፈረንሳይን ጨዋ አሸናፊን የምትገጥም ይሆናል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.