የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን በተደረጉ ጨዋታዎች የተመዘገቡ ውጤቶች
የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የአራተኛ ሳምንት ሁለተኛ ቀን በተደረጉ ጨዋታዎች የተመዘገቡ ውጤቶች
ምድብ ሀ
አሶሳ ከተማ 0-2 ድሬዳዋ ፖሊስ
አቤል ብርሃኑ እና አድነው ተመስገን
ጭሮ ከተማ 0-2 ዱከም ከተማ
ረድኤት እንግዳ እና ዳንኤል አበራ
አንጋጫ ከተማ 1-2 አዲስ አበባ ፖሊስ
አሸናፊ ወርቁ // ጥላዬ ማንኩል እና ዳንኤል ኃይሌ
ምድብ ለ
ቫርኔሮ 0-0 አማራ ፖሊስ
ሻኪሶ ከተማ 2-1 አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ
ሀብታሙ ትእዛዙ (2) // አንተነህ መሰለ
ጎሬ ከተማ 0-2 ሀላባ ሸገር
በረከት ዓለሙ እና ወሰን ጌታቸው
ምድብ ሐ
ጎባ ከተማ 0-0 አረካ ከተማ
ጎጃም ደብረማርቆስ 0-1 ሐረር ከተማ
ታረቀኝ ታደሰ
መቂ ከተማ 0-1 አዲስ ቅዳም
ቹቹ መለሰ
ምድብ መ
ሆምሻ ሻንጋ 0-0 ቤተል ድሪመርስ
ገደብ አሳሳ 1-5 ኦሮሚያ ፖሊስ ኮሌጅ
መሐመድ ደደፎ // ሀብታሙ ይልማ ፣ ቢቂላ ሲሪቃ (2) ፣ ይስሃቅ በላይ (2)
ቡሌ ሆራ 1-1 ሾኔ ከተማ
ሀብታሙ ቦጋለ / ዳግም ወንድአፍራው