የአለም ዋንጫ የዛሬ ወሳኝ ፍልሚያዎች
የአለም ዋንጫ የዛሬ ወሳኝ ፍልሚያዎች
👉ቅዳሜ ታህሳስ 1 ቀን 2015 በሩብ ፍጻሜ የሚከናወኑ ጨዋታዎች።
ሞሮኮ ከ ፖርቹጋል ምሽት 12:00 ሰአት
ፈረንሳይ ከ እንግሊዝ ምሽት 04:00 ሰአት
ይገናኛሉ
👉ሞሮኮ በምድብ ጨዋታ ያለፈችበት ውጤት
ሞሮኮና 0 – 0 ክሮሽያ
ቤልጂየም 0-2 ሞሮኮ
ሞሮኮ 2 – 1 ካናዳ
👉ሞሮኮ ከ16 ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ በተደረገ ጨዋታ
ሞሮኮ በመለያ ምት ስፔንን 3 ለ 0 በማሸነፍ ወደ ሩብ ፍፃሜ ተቀላቀለች።
👉ፖርቹጋል በምድብ ጨዋታ ያለፈችበት ውጤት
ፖርቹጋል 3 – 2 ጋናን
ፖርቹጋል 2 – 0 ዩራጋይ
ፖርቹጋል 2 – 3 ደቡብ ኮሪያ
👉ፖርቹጋል ከ16 ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ በተደረገ ጨዋታ
ፖርቹጋል 6 – 1 ስዊዘርላድን አሸንፋ አልፋለች
👉ፈረንሳይ በምድብ ጨዋታ ያለፈችበት ውጤት
ፈረንሳይ 4 ለ1 አውስትራሊያ
ፈረንሳይ 2-1 ዴንማርክ
ፈረንሳይ 0 -1 ቱኒዚያ
👉ፈረንሳይ ከ16 ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ በተደረገ ጨዋታ
ፈረንሳይ 3 -1 ፖላንድን አሸንፋ አልፋለች
👉እንግሊዝ በምድብ ጨዋታ ያለፈችበት ውጤት
እንግሊዝ 6 ለ 2 ኢራንን
እንግሊዝ 0 – 0 አሜሪካ
እንግሊዝ 3 ለ 0 ዌልስ
👉 እንግሊዝ ከ16 ወደ ሩብ ፍጻሜ ለማለፍ በተደረገ ጨዋታ
እንግሊዝ 3 ለ 0 ሴኔጋልን አሸንፋ አልፋለች
ሊንኩን ተጭነው ይገምቱና 500 ብር ያሸንፉ👇👇
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=580867337379980&id=100063701568018&mibextid=Nif5oz