የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ታወቀ
የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የተጫዋቾች ዝውውር የሚካሄድበት ቀን ታወቀ
የኢትዮጵያ ወንዶች ፕሪምየር ሊግ የ2015 ዓ.ም አጋማሽ የተጫዋቾች ዝውውር ከታህሳስ 18/2015 (December 27) ጀምሮ እስከ ጥር 18/2015 (January 26) ድረስ ለአንድ ወር የሚካሄድ ይሆናል፡፡
ሲል የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን አሳውቋል ።