የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው የሚከተሉ ውጤቶች ተመዝግበዋል።

የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ሁለተኛ ሳምንት የመጀመርያ ቀን ጨዋታዎች ዛሬ ተደርገው የሚከተሉ ውጤቶች ተመዝግበዋል።

ምድብ ሀ (ባህር ዳር አፄ ቴዎድሮስ ስታዲየም)

ሰበታ ከተማ 1-2 ባቱ ከተማ

ብሩክ ግርማ // ተስፋዬ በቀለ እና አስቻለው ታደሰ (በራሱ ግብ ላይ)

ጋሞ ጨንቻ 1-0 ሰንዳፋ በኬ

ሰለሞን ጌታቸው

ቤንች ማጂ ቡና 0-0 ጅማ አባ ቡና

አዲስ ከተማ ክ/ከተማ 0-1 አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከ

በኃይሉ ወገኔ

ምድብ ለ (ጅማ ስታዲየም)

ነቀምት ከተማ 3-2 ቦዲቲ ከተማ

አምሳሉ መንገሻ ፣ ዳንኤል ዳዊት እና ተመስገን ዱባ // ዮርዳኖስ እያሱ እና ናትናኤል ዳንኤል

ቂርቆስ ክፍለ ከተማ 0-1 ሻሸመኔ ከተማ

ሳምሶን ተሾመ

ሰሜን ሸዋ ደብረብርሃን 2-2 አምቦ ከተማ

ገናናው ረጋሳ እና ኃይሌ እሸቱ // ጫላ ከበደ እና ብሩክ ቸርነት

ጉለሌ ክ/ከተማ 2-2 እንጅባራ ከተማ

ጁንዲክስ አወቀ ፣ ልዑል ገ/እግዚአብሔር // አበበ ታደሰ እና ባህሩ ፈጠነ

ምድብ ሐ (ሆሳዕና አቢዮ አርሳሞ ስታዲየም)

ኮልፌ ቀራኒዮ 1-0 ጅማ አባ ጅፋር

ቢኒያም ትንሳኤ

የካ ክፍለ ከተማ 0-0 ዳሞት ከተማ

ስልጤ ወራቤ 0-0 ሶዶ ከተማ

ሀምበሪቾ 2-0 ሮቤ ከተማ

ምንጭ የኢትዮጵያ እግርኳስ ፌዴሬሽን

Leave a Reply

Your email address will not be published.