ኢትዮ ኤሌትሪክና አርባምንጭ ከተማ አቻ ተለያዩ

ኢትዮ ኤሌትሪክና አርባምንጭ ከተማ አቻ ተለያዩ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 11ኛ ሳምንት በድሬደዋ ስታዲየም

ረቡዕ ህዳር 28 2015 ቀን 10:00 የተከናወነ ጨዋታ ሲጠናቀቅ ኢትዮ ኤሌትሪክና አርባምንጭ ከተማ ሁለት አቻ ተለያይተዋል።

ኢትዮ ኤሌትሪክ 2 – 2 አርባምንጭ ከተማ

⚽️60′ ኢብራሂም ከድር(ፍ) ⚽️3′ አህመድ ሁሴን
⚽️74′ ናትናኤል ሰለሞን 90+5′ አላዛር መምሩ

Leave a Reply

Your email address will not be published.