የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2015 የሚደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች

የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2015 የሚደረጉ የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎች

👉ጃፓን ከ ክሮሺያ ምሽት 12:00 ሰአት

👉ብራዚል ከ ደቡብ ኮሪያ ምሽት 04:00 ሰአት

ጃፓን ከምድብ5 (E) ስፔንን አስከትላ በአንደኝነት ያለፈችበት ውጤት
ጃፓን 2ለ1 ጀርመን
ጃፓን 0-1 ኮስታ ሪካ
ጃፓን 2ለ1 ስፔን

👉 ክሮሺያ ከምድብ6 (F) ሞሮኮን ተከትላ በሁለተኝነት ያለፈችበት ውጤት

ክሮሽያ 0 -0 ሞሮኮ
ክሮሺያ 4 -1 ካናዳ
ክሮሺያ 0-0 ቤልጂየም

👉ብራዚል ከምድብ6 (F) ሲውዘርላድን አስከትላ በአንደኝነት ያለፈችበት ውጤት

ብራዚል 2 – 0 ሰርቪያን
ብራዚል 1 – 0 ሲዊዘርላንድን
ብራዚል 0 -1 ካሜሮን

👉ደቡብ ኮሪያ ከምድብ 7 (H) ፖርቹጋልን ተከትላ በሁለተኝነት ያለፈችበት ውጤት

ደቡብ ኮሪያ 3 – 2 ፖርቹጋል
ደቡብ ኮሪያ 2 – 3 ጋና
ደቡብ ኮሪያ 0 – 0 ኡራጋይ

 

Leave a Reply

Your email address will not be published.