ብራዚል ደቡብ ኮሪያን አሸንፋ ወደቀጣዩ ጥሎ ማለፍ ተሸጋገረች
ብራዚል ደቡብ ኮሪያን አሸንፋ ወደቀጣዩ ጥሎ ማለፍ ተሸጋገረች
የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ዛሬ ህዳር 26 ቀን 2015 አ/ም ምሽት 4 ሰአት በጃፓንና በክሮሺያ መካከል የተደረገ የጥሎ መለፍ ጨዋታ አሁን ሲጠናቀቅ
ብራዚል ደቡብ ኮሪያን 4ለ1አሸንፋለች።
👉ብራዚል 4-1 ደቡብ ኮሪያ
⚽️ቪንሲየስ 7′ ⚽️ፓይክ 76′
⚽️ኔይማር 12′
⚽️ሪቻርልሰን 28′
⚽️ሉካስ 36′
በቀጣይ ማጣሪያ አርብ ህዳር 30 ቀን ብራዚል ከ ክሮሺያ ትገጥማለች።
👇👇👇አስገራሚው የቤራዚል ፈተናና ታሪክ