ፈረንሳይ ፖላንድን በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።
ፈረንሳይ ፖላንድን በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።
የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 25 ቀን 2015 የጥሎ ማለፍ የመጀመሪያ ዙር 3ኛ ጨዋታ ምሽት 12 ሰአት ተጀምሮ አሁን ሲጠናቀቅ ፈረንሳይ በምባፔ 2 ጎሎችና በጅሩድ አንድ ጎል ፖላንድን 3 ለ 1 በማሸነፍ ወደቀጣዩ ዙር አልፋለች። ሌዋንዶስኪ ፖላንድን ከመሸነፍ ያላዳነች ጎል በፍጹም ቅጣት ምት 90+5 ላይ አስቆጥሯል ።
👉ፈረንሳይ 3-1 ፖላንድ
⚽️ጂሩድ 44′ ⚽️90+5 ሌዋንዶስኪ
⚽️ምባፔ 75′
⚽️ምባፔ 90+1
👉በቀጣይ ጨዋታ ፈረንሳይ ምሽት 4 ሰአት ከሚጫወቱት ከሴኔጋልና ከእንግሊዝ አሸናፊ ጋር የምትገጥም ይሆናል ።
የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ኮኮብ ግብ አግቢነትን ፈረንሳዊው ምባፔ በ5 ጎሎች መምራት ጀምሯል።


