ከምድብ አምስት ጃፓን በአንደኝነት ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።

ከምድብ አምስት ጃፓን በአንደኝነት ወደቀጣዩ ዙር አለፈች።

👉የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 22 ቀን 2015 በተደረጉ የምድብ 5 እ የመጨረሻ ጨዋታ መርሀ ግብሮች ምሽት 4 ተጀምረው አሁን ሲጠናቀቁ👇

       👉 ጃፓን 2-1 ስፔን
⚽️ጆአን 48′  ⚽️ሞራታ 11′
⚽️ታናካ 53′

        👉ኮስታ ሪካ 2-4 ጀርመን
⚽️ቴይዳ 59′ ⚽️ናብሪ 8′
⚽️ቦርጌስ 70 ⚽️ሃቫርት 73′
⚽️ሃቫርት 84′
⚽️ፉልክሩግ 90

ጃፓን በ6 ነጥብና በ1 ጎል በአንደኝነት ስፔን በ4 ነጥብና በ6 ግብ ወደቀጣዩ ዙር አልፈዋል።

በዚህም መሰረት
በቀጣይ የጥሎ ማለፍ ጨዋታው ጃፓን ከ ክሮሽያ እንዲሁም ስፔን ከ ሞሮኮ የሚገናኙ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.