በኳታር የአለም ዋንጫ ከምድብ አራት ፈረንሳይና አውስትራሊያ ወደቀጣዩ ዙር አለፉ።

በኳታር የአለም ዋንጫ ከምድብ አራት ፈረንሳይና አውስትራሊያ ወደቀጣዩ ዙር አለፉ።

የኳታር አለም ዋንጫ 2022 ህዳር 21 ቀን 2015 የተደረጉ የምድብ የመጨረሻ ጨዋታዎች ምሽት 12 ሰአት ተጀምረው አሁን ሲጠናቀቁ
ፈረንሳይና አውስትራሊያ ወደቀጣዩ ዙር ማለፋቸውን አረጋግጠዋል ።

👉በምድቡ የመጨረሻ ጨዋታ
ቱኒዚያ 1 – 0 ፈረንሳይ
⚽️ካዝሪ 58′

ዴንማርክ 0 – 1 አውስትራሊያ
⚽️ ሌኪ

👉በመጀመሪያው የምድቡ ጨዋታ
ቱኒዚያና 0 – 0 ዴንማርክ
ፈረንሳይ 4ለ1 አውስትራሊያ

በሁለተኛው የምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ
ፈረንሳይ 2 – 1 ዴንማርክ
ቱኒስያ 0-1 አውስትራሊያ

Leave a Reply

Your email address will not be published.