ከምድብ አንድ ኔዘርላንድና አፍሪካዊቷ ሲኔጋል ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል።
ከምድብ አንድ ኔዘርላንድና አፍሪካዊቷ ሲኔጋል ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል።
የፊፋ የአለም ዋንጫ 2022 ማክሰኞ ህዳር 20/2015 ምሽት 12 ሰአት የተደረገ ጨዋታ አሁን ሲጠናቀቅኀ
ከምድብ አንድ የምድብ የመጨረሻ ዙር ጨዋታ
👉ሴኔጋል ኢኳዶር 2-1 ስታሸንፍ
👉ኔዘርላንድ ኳታር 2-0 አሸንፋለች
በዚህም መሠረት ኔዘርላንድ አንደኛ ሲኔጋል ሁለተኛ በመሆን ቀጣዩን ዙር ተቀላቅለዋል።
ኔዘርላንድ 2-0 ኳታር
⚽️ጋክፖ 26′
⚽️ዲዮንግ 49′
ሴኔጋል 2-1 ኢኳዶር
⚽️ሳር 44′ (P) ⚽️ካይሴዶ 67′
⚽️ኩሊባሊ 70′
👉በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ ውጤት
ኢኳዶር 2- 0 ኳታር
ኔዘርላንድ 2 – 0 ሴኔጋልን
👉በምድቡ ሁለተኛ ጨዋታ ውጤት
ሴኔጋል 3- 1 ኳታር
ኔዘርላንድ 1-1 ኢኳዶር