አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ኳታርን አሸነፈች
አፍሪካዊቷ ሴኔጋል ኳታርን አሸነፈች
አርብ ህዳር 16 ቀን 10 ሰአት በተደረገ በምድብ አንድ ሁለተኛ ጨዋታ ሴኔጋል ኳታርን አሸነፈች
ሴኔጋል 3- 1 ኳታር
⚽️ ዲያ 41′ ⚽️ ሙንታሪ 78′
⚽️ዲዳሁ 48
⚽️ ዲኤንግ 84′
በምድቡ የመጀመሪያ ጨዋታ
አዘጋጇ ሀገር ኳታር በኢኳዶር 2ለ0 ስትሸነፍ ሴኔጋሎች በኔዘርላንድ 2ለ0 መረታታቸው ይታወቃል ።
ምሽት አንድ ሰአት ኔዘርላንድ ከ ኢኳዶር እስከሚጫወቱ ሴኔጋልከ ኔዘርላንድ ከኢኳዶር እኩል 3 ነጥብ በመያዝ ከምድቡ 3ኛ ደረጃን በመያዝ ትቀጥላለች ።
በቀጣይ የምድብ አንድ የመጨረሻ ጨዋታ
ማክሰኞ ህዳር 20 ቀን 2015 አ/ም
ኢኳዶር ከሴኔጋል
ኔዘርላንድ ከ ኳታር የሚጫወቱ ይሆናል።
👇👇👇👇ይገምቱ ያሸንፉ
ሊንኩን ይጫኑ
https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=567555512044496&id=100063701568018&mibextid=Nif5oz