ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸነፈ
ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 9ኛ ሳምንት በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም
አርብ ህዳር 16 2015
አንድ ሰአት ላይ በተከናወነ ጨዋታ ባህርዳር ከተማ አዳማ ከተማን አሸንፏል።
የሙሉ ሰዓት ውጤት
ባህርዳር ከተማ 1 – 0 አዳማ ከተማ
⚽️5′ ዱሬሳ ሹቢሳ
በቀጣይ የ10ኛ ሳምንት ጨዋታ
ባህርዳር ከተማ ከ ሀድያ ሆሳህና
አዳማ ከተማ ከ አርባምንጭ ከተማ የሚጫወቱ
ይሆናል ።
