አርባምንጭ ከተማና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋሩ

አርባምንጭ ከተማና ፋሲል ከነማ ነጥብ ተጋሩ

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 8ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም

ቅዳሜ ህዳር 10 2015
10:00 በተከናወነ ጨዋታ

አርባምንጭ ከተማ 1 – 1 ፋሲል ከነማ
⚽️52′ አሸናፊ ኤልያስ ⚽️5′ ፍቃዱ አለሙ

በቀጣይ የሊጉ መርሀ ግብር
👉 አርባምንጭ ከተማ ከወላይታ ድቻ
👉ፋሲል ከነማ ከለገጣፎ ለገዳዲ የሚጫወቱ ይሆናል

Leave a Reply

Your email address will not be published.