ድሬደዋ ከተማ ጣፋጩን ሶስት ነጥብ አሳክቷል

ድሬደዋ ኢትዮ ኤሌትሪክ መርታት ችሏል

ቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015 – 8ኛ ሳምንት
በድሬደዋ ሀገር አቀፍ ስታዲየም

አርብ ህዳር 09 2015
ምሽት 01:00 ሰአት በተደረገ ጨዋታ

ድሬደዋ ከተማ 2 – 1 ኢትዮ ኤሌትሪክ
⚽️73′ ቢኒያም ጌታቸው ⚽️9′ ናትናኤል ሠለሞን
⚽️88′ ቻርለስ ሙሴጌ

ቢንያም ጌታቸው እና ቻርለስ ሙሴጌ የድሬደዋ ከተማን ሁለት የማሸነፊያ ጎሎች ሲያስቆጥሩ ናትናኤል ሰለሞን ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከሽንፈት ያልታደገች ግብ አስቆጥሯል ።

በቀጣይ ኢትዮጵያ መድህን ከ ድሬዳዋ ከተማ
እና ኢትዮ ኤሌክትሪክ ከ ኢትዮጵያ ቡና የሚገናኙ ይሆናል ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.