በኦማን በተደረገ የ2022 የግማሽ ማራቶን ዉድድር አይናዲስ መብራቱ አሸነፈች
በኦማን በተደረገ የ2022 የግማሽ ማራቶን ዉድድር ጀግናዋ አትሌት አይናዲስ መብራቱ 1:13:21 በሆነ ሰዓት በመግባት ዉድድሩን በአንደኝነት አጠናቃለች
ኬንያዊቷ ሜርሲሊን ቼሩኖ 1:13:32 ሰዓት በመግባት ዉድድሯን ስታጠናቅቅ
ሌላኛ ኢትዮጵያዊት ጀግና እናትነሸ አላምረው 1:13:52 በሆነ ሰዓት በመግባት 3ኛ በመሆን ውድድሯን ጨርሳለች።