የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

የዩሮፓ ሊግ የጥሎ ማለፍ ድልድል ይፋ ሆነ

👉አያክስ ከ ዩኒየን በርሊን
👉ባየር ሊቨርኩሰን ከ ሞናኮ
👉ሲቪያ ከ ፒኤስቪ
👉ሳልስበርግ ከ ሮማ
👉ባርሴሎና ከ ማንቺስተር ዩናይትድ
👉ጁቬንቱስ ከ ናንትስ
👉ስፖርቲንግ ከ ሚቲላንድ
👉ሻካታር ዶኔስክ ከ ስታድ ሬንስ

በኤሮፓ ሊግ ከየምድባቸው አንደኛ የወጡት ቡድኖች በቀጥታ ያለፉ ስለሆነ እጣ ውስጥ አይካተቱም።
ሁለተኛ ሆነው ያጠናቀቁ ክለቦች ደግሞ አስራ ስድስቱን ለመቀላቀል ከቻምፒየንስ ሊግ 3ኛ ወተው ከመጡ ክለቦች ጋር የማጣሪያ ጨዋታ ያደርጋሉ በዚህም ምክንያት ድልድሉ ባርሴሎና ከ ማንችስተር ዩናይትድ ያገናኘ ሆኗል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.