የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በቀዳሚነት ወደቀጣዩ ዙር አለፈ
የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በ4 ነጥብ ከምድቡ በቀዳሚነት ወደ ግማሽ ፍፃሜ ማለፏን አረጋገጠ።
ለኢትዮጵያ ብቸኛውን የማሸነፊያ ጎል ያስቆጠረው ከድር አሊ ነው።
በአሸልጣኝ እድሉ ደረጄ የሚመራው የኢትዮጵያ ከ 20ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን በግማሽ ፍፃሜ ደቡብ ሱዳንን ማክሰኞ ጥቅምት 29/2015 ዓ.ም ይገጥማል ።