ማንችስተር ዩናይትድ ዌስትሀምን አሸነፈ።

ማንችስተር ዩናይትድ ዌስትሀምን አሸነፈ።

ማርከስ ራሽፎርድ የዩናይትድን የማሸነፊያ ብቸኛ ጎል በጭንቅላቱ በመግጨት ከመረብ ያሳረፈ ሲሆን ለዩናይትድ ያስቆጠራቸዉን ጎሎች 100 አድርሷል ።

ማንችስተር ዩናይትዶች ሀያ ሶስት ነጥቦችን ሰብስበው በሊጉ አምስተኛ ደረጃ ላይ ተቀምጠዋል።

በቀጣይ የሊጉ መርሐ ግብር ማንችስተር ዩናይትድ ከ አስቶን ቪላ እንዲሁም ዌስትሀም ከ ክሪስታል ፓላስ ጋር የሚጫወቱ ይወታሉ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.