ፋሲል ከነማ ከባህር ዳር ከተማ አቻ ተለያዩ
የቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 2015
የ3ተኛ ሳምንት ተስተካካይ ጨዋታ
ቅዳሜ ጥቅምት 19 ቀን 2015
በ 10:00 ሰአት በህርዳር ላይ ተከናውኖ አሁን ሲጠናቀቅ
ፋሲል ከነማ 0 – 0 ባህር ዳር ከተማ
በሆነ አቻ ውጤጤት ተለያይተዋል
በቀጣይ በ6ኛ ሳምንት ፋሲል ከነማ ከሀዋሳ እሁድ ጥቅምት 27 ቀን በ9 ሰአት
ባህር ዳር ከተማ ከኢትዮጵያ መድን አርብ ጥቅምት25 ቀን
በ9 ሰአት ድሬዳዋ ላይ የሚጫወቱ ይሆናል።
👇
ፎቶ ከቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ