ማንቸስተር ሲቲዎች ድል ቀንቷቸዋል

ማንቸስተር ሲቲዎች ድል ቀንቷቸዋል

በአስራ ሁለተኛው ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያው ጨዋታ ማንችስተር ሲቲ ሌስተር ሲቲ መርታት ችሏል ።

ኬቭን ዴብሮይን በ49′ ኛው ደቂቃ ባስቆጠረው ግብ ማን ሲቲዎች ሌስተር ሲቲን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፈዋል ።

በቀጣይ ማንችስተር ሲቲዎች ከ ፉልሀምን ሲገጥሙ ሌስተር ሲቲዎች በበኩላቸው ከ ኤቨርተን የሚጫወቱ ይሆናል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.