በስፔን ቫሌንሽያ የግማሽ ማራቶን ውድድር ዮሚፍ ቀጀልቻና ካንዴ ኪቢዎት አሸነፉ
በስፔን ቫሌንሽያ በተካሄደዉ የግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊዉ ዮሚፍ ቀጀልቻ 2ኛ በመሆን ዉድድሩን አጠናቋል።
ዮሚፍ ቀጀልቻ 58:32 ሰዓት በማዝመዝገብ የኢትዮጵያን ክብረወሰን በአንድ ሰከንድ አሻሽሏል።
ኬንያዊዉ ካንዴ ኪቢዎት ዉድድሩን 58:11 በሆነ ሰዓት በመጨረስ በአንደኝነት አጠናቋል
ኬንያዊዉ ኪቤት ማቴኮ 58:40 የሆነ ሰዓት በማስመዝገብ 3ኛ ሲሆን ሌላኛዉ ኢትዮጵያዊ ታደሰ ወርቁ 58:47 ሰዓት በማስመዝገብ 4ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።
ከ5 እስከ 10 ያለዉን ደረጃ ኬንያዉያን አትሌቶች ነግሰዉበታል።