በስፔን ቫሌንሽያ የሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያኖቹ ፅጌ ገብረ ሰላማ እና ሀዊ ፈይሳ አሸነፉ

በስፔን ቫሌንሽያ በተካሄደዉ የሴቶች ግማሽ ማራቶን ውድድር ኢትዮጵያዊያኖቹ ፅጌ ገብረ ሰላማ እና ሀዊ ፈይሳ ሁለተኛና ሶስተኛ ሆነው ውድድራቸውን አጠናቀዋል።

ፅጌ ገብረ ሰላማ 1:05:46 በሆነ ሰዓት ዉድድሩን ስትጨርስ ሀዊ ፈይሳ 1:06:00 በሆነ ሰዓት ዉድድሩን አጠናቃለች።

ጀርመናዊቷ ኮንስታንዜ ክሎስተርሀልፈን 1:05:41 በሆነ ሰዓት በመግባት ዉድድሩን አንደኛ በመሆን አጠናቃለች።

Leave a Reply

Your email address will not be published.