የ21 አመቱ እግርኳሰኛ ሙስሊም ነኝ የግብረሰዶማውያን አርማ አላረግም አለ።
የ21 አመቱ እግርኳሰኛ ሙስሊም ነኝ የግብረሰዶማውያን አርማ አላረግም አለ።
የ21 አመቱ ቱርካዊ እና አዘርባጃናዊ ተወላጅ
የፌይኖርዱ አምበል ኦርኩን ኮኩ የግብረሰዶማውያን አርማ ያለበትን የ አምበልነትን ጨርቅ አላረግም በማለት አምበልነቱን አሳልፎ ሰጥቷል።
እኔ ሙስሊም ነኝ ሃይማኖቴ የማይፈቅደውን ነገር አላረግም ለዚህ ደግሞ ሙሉ መብት አለኝ
በማለት ዘሃይማኖታዊ እምነቱ ምክኒየት ይህንን የግብረሰዶማውያን አርማ ክንዱ ላይ ማድረግ እንደማይመቸው ተናግሯል።