ሪያል ማድሪድን በላሊጋው የሚያስቆመው አልተገኘም

ሪያል ማድሪድን በላሊጋው የሚያስቆመው አልተገኘም

ሪያል ማድሪድ በሳንቲያጎ በርናቦ ሲቪያን
ሉካ ሞድሪች በ5ኛው ደቂቃ፣ ቫዝኩዌዝ በ79ኛው እና ፌዴሪኮ ቫልቬርዲ በ81ኛው ደቂቃ ባስቆጠሯቸው ጎሎች 3ለ1 አሸንፏል።
የሲቪያን አንድ ጎል ላሜላ በ54ኛው ደቂቃ ማስቆጠር ችሏል።

ሪያል ማድሪድ በላሊጋው አንድም ጨዋታ ሳይሸነፍ በሰላሳ አንድ ነጥብ በመምራት ሲቀጥል ባርሴሎና በ25 ሪያል ሶሴዳድ በ22 ነጥብ ሁለተኛና ሶስተኛ ሆነው ይከተላሉ ።

Leave a Reply

Your email address will not be published.