ሊቨርፑል ተሸነፈ
ሊቨርፑል ተሸነፈ
በአስራ ሶስተኛዉ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኖቲንግሃም ፎረስት በ55ኛው ደቂቃ የአዉኒይ ጎል ሊቨርፑልን1ለ0 አሸንፈዋል ።
ሊቨርፑል 16 ነጥብ ሰባተኛ ላይ ሲቀመጥ ከአርሰናል ጋር ያለው የነጥብ ልዩነት ለጊዜው አስራ አንድ ሆናል።
በአስራ አራተኛው ሳምንት መርሐግብር ሊቨርፑል ሊድስን ቅዳሜ ጥቅምት 19 ቀን ምሽት 3.45 የሚገጥም ሲሆን ኖቲንግሃም ፎረስቶች አርሰናልን እሁድ ጥቅምት 20 ቀን 11.00 የሚገጥሙ ይሆናል።