የቻን አፍሪካ ዋንጫ የምድብ ጨዋታዎች ፕሮግራም ይፋ ሆነ
ኢትዮጵያ ተሳታፊ የምትሆንበት የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ ቻን የምድብ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን እና ሰዓት ይፋ ሆኗል።
ጥር 5 – ኢትዮጵያ ከ ሞዛምቢክ (ምሽት 1 ሰዓት)
ጥር 9 – አልጄርያ ከ ኢትዮጵያ (ምሽት 4 ሰዓት)
ጥር 13 – ሊቢያ ከ ኢትዮጵያ (ምሽት 4 ሰዓት)
ኢትዮጵያ ተሳታፊ የምትሆንበት የአፍሪካ ሀገራት ቻምፒዮንሺፕ ቻን የምድብ ጨዋታዎች የሚደረጉበት ቀን እና ሰዓት ይፋ ሆኗል።
ጥር 5 – ኢትዮጵያ ከ ሞዛምቢክ (ምሽት 1 ሰዓት)
ጥር 9 – አልጄርያ ከ ኢትዮጵያ (ምሽት 4 ሰዓት)
ጥር 13 – ሊቢያ ከ ኢትዮጵያ (ምሽት 4 ሰዓት)