አንጸባራቂ ድል ለኢትዮጵያውያን በኮሎንቢያ አራተኛ ወርቅ በኤርሚያስ ግርማ

በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና የ800ሜ. ወንዶች የፍፃሜ ወድድር ኢትዮጵያዊው ኤርሚያስ ግርማ በ1.47.36 ሰአት በአንደኛነት በማጠናቀቁ ለሀገሩ ኢትዮጵያ አራተኛውን የወርቅ ሜዳሊያ ገቢ አድርጓል።

ሌላኛው ኢትዮጵያዊ መርሲሞይ ካሳሁን በ1.49.27 ስምንተኛ በመሆን አጠናቋል።
አልጄሪያዊው ሄይቴም በ 1.47.61 ሁለቸኛ
የግሬት ብሪታኒያው ኤታን ሁሴይ በ1.47.65 ሶስተኛ በመሆን የብርና ነሀስ ሜዳልያ አሸናፊ ሆነዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.