ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው ቡድን አሸኛኘት ተደረገለት

እ.አ.አ ከኦገስት 1-6/2022 ዓ.ም በኮሎምቢያ ካሊ የአለም ከ20 ዓመት በታች የአትሌቲክስ ሻምፒዮና ላይ የሚሳተፈው የአትሌቲክስ ቡድን ቦሌ ኢንተርናሽናል ኤርፖርት ሐምሌ 20/2014 ከጠዋቱ 2:00 ሰዓት የመጀመሪያው ተጓዦች አሸኛኘት የተደረገለት ሲሆን ቀጣይ ተጓዦች የፊታችን ቅዳሜ ጠዋት ወደስፍራው እንደሚጓዙ ፌዴሬሽኑ ገልጿል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.