አስገራሚ ድል በአሜሪካ ኦሪገን

አስገራሚ ድል
በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሁን ሲጠናቀቅ በሴቶች 100 ሜትር መሠናክል ዕርቀት የ25 አመቷ ናይጄሪያዊቷ ቶሚ ሀሙሳን በ12.06 በድንቅ ብቃት ሪከርድ በመስበር አሸንፋለች የናይጄሪያዊቷ ቶሚ ሀሙሳንን ድል ልዩ የሚያደርገው ለሁለተኛ ግዜ ሪከርድ በመስበር ወርቅ ማግኘቷ ሲሆን ለሀገሯ ናይጄሪያና ለአፍሪካ ሁለት አስደናቂ ወርቆችን ገቢ አድርጋለች።

በፈቃደኝነት ላይክ ሼር ኮሜንት ይስጡ እናመሰግናለን

የኢንስታግራም ገፃችንን ይከተሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.instagram.com/p/CgScA82rUAp/?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Leave a Reply

Your email address will not be published.