በሴቶች 800 ዕርቀት ኢትዮጲያዊቷ ድርቤ ወልተጂ ዲፕሎም አግኝታለች

በአሜሪካ ኦሪገን እየተካሄደ በሚገኘው የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና አሁን ሲጠናቀቅ በሴቶች 800 ዕርቀት ኢትዮጲያዊቷ ድርቤ ወልተጂ ከመጀመሪያ ጀምሮ ውድድሩን እየመራች ብትቆይም በ 1.57.02 በድንቅ ፉክክር አራተኛ በመሆን የዲፕሎም አሸናፊ ሆናለች።

አሜሪካዊቷ አቲንግ 1.56.30 በመግባት አንደኛ በመሆን የወርቅ ተሸላሚ ሆናለች።

ግሬት ብሪታኒያዊቷ ኬሊ 1.56.38 በመግባት ሁለተኛ በመሆን የብር ተሸላሚ ሆናለች።

ኪኒያዊቷ ሞራ 1.56.71 በመግባት ሶስተኛ ሆና በማጠናቀቅ የነሀስ ተሸላሚ ሆናለች።

ኢትዮጵያውያን በአሜሪካ ኦሪገን ውድድር
በ4 ወርቅ በ4 ብር በ2 ነሀስ በ10 ሜዳሊያውች አንጸባራቂ ድል አስመዝግበዋል ።

በፈቃደኝነት ላይክ ሼር ኮሜንት ይስጡ እናመሰግናለን

የኢንስታግራም ገፃችንን ይከተሉ

👇👇👇👇👇👇👇👇

https://www.instagram.com/p/CgScA82rUAp/?igshid=YmMyMTA2M2Y=

Leave a Reply

Your email address will not be published.