ድርቤ ወልተጂ በምርጥ ብቃት ለፍጻሜ አለፈች
በትናንትናው የ800ሜ ሜትር የሴቶች ማጣሪያን በድንቅ ብቃት ማለፍ የቻሉት ሶስስቱ ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ዛሬ ሌሊት በተደረገ ግ/ፍፃሜ ማጣሪያ
👉ድርቤ ወልተጂ ከምድብ ሶስት 2ኛ በመሆን በ1:58.16 በሆነ ጊዜ ማጣሪያውን ቀጥታ አልፋለች ባሳየችው አቋሟም ከሆነ በፍፃሜው ውድድርም ሜዳሊያ ውስጥ የመግባት እድሉ እንዳላት ያሳያል።
👉ሃብታም አለሙ ከምድብ አንድ 4ኛ በ2:00.73 በሆነ ጊዜ በመግባቷ ማጣሪያውን አላለፈችም
👉ፍረወይኒ ኃይሉ ከምድብ ሁለት 4ኛ በ2:00.11 በመግባቷ ማጣሪያውን አላለፈችም
👉ድል ለኢትዮጵያ ሀሳብ አስተያየት ይስጡ ላይክ ሼር ያድርጉ እናመሰግናለን ።
የኢንስታግራም ገፃችንን ይከተሉ
👇👇👇👇👇👇👇👇
https://www.instagram.com/p/CgScA82rUAp/?igshid=YmMyMTA2M2Y=