በሁለተኛው ምድብ ማጣሪያ ጀግኒት ለተሰንበት በድንቅ ብቃት አሸንፋለች

ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን አሁን በተጠናቀቀ በኦሪገን የአለም አትሌቲክስ ሻምፒዮና በሴቶች 5000 ሜትር ሁለተኛ ምድብ ማጣሪያ በመጨረሻው ዙር ላይ ለተሰንበት ግደይ ከዃላ በመስፈንጠር በአስደናቂ አጨራረስ በ14.52.27 በአንደኝነት ስታጠናቅቅ በመጀመሪያው ዙር ያለፉትን ኢትዮጵያውያን ጉዳፍ ፀጋዬ እንዲሁም ዳዊት ስዩም ጨምሮ ሶስቱም ኢትዮጵያውን ጀግኖች ፍጻሜውን ተቀላቅለዋል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.