እግር ኳስ ዝውውር ዴንማርካዊው ወደ ቲያትር ኦፍ ድሪምስ July 6, 2022July 6, 2022 ananiya feleke 0 Comments ክሪስቲያን ኤሪክሰን ማንችስተር ዩናይትድን ለመቀላቀል በቃል ደረጃ መስማማቱ ተገለፀ ። የ30 ዓመቱ ዴንማርካዊ ከብሬንትፎርድ ጋር የነበረው ኮንትራት በማለቁ ምክንያት በዝውውር ገብያው ላይ ነፃ ከሆኑ ተጫዋቾች አንዱ ሆኖ ነበር ። ኤሪክሰን ማንቸስተርን በነፃ ለመቀላቀል ከጫፍ የደረሰ ሲሆን የ3 ዓመት ኮንትራት የሚፈርምም ይሆናል ።