ኢንግሊዛዊው ኮኮብ ወደ ውሃ ሰማያዊዎቹ
ማን ሲቲዎች ከልቪን ፊሊፕስ ከሊድስ ለማስፈረም ከስምምነት መድረሳቸውን ፋብሪዚዮ ሮማሮ ዘግቧል ።
በሊድስ ዩናይትድ ቤት ድንቅ ብቃቱን ሲያሳይ የነበረው ኢንግሊዛዊው ከልቪን ፊሊፕስ በ26 አመቱ ላይ ሲገኝ ፈርናዲኒሆን ላጣው የጋርዲዮላ ስብስብ ሁነኛ ምትክ ይሆናል ተብሎ ይገመታል ።
ውሃ ሰማያዊዎቹ ማን ሲቲዎች ለሊድስ ዩናይትድ 42 ሚሊዮን ፓውንድ የሚከፍሉም ይሆናል ።