በስዊዘርላንድ በተካሄደው ማራቶን ኢትዮጵያዊቷ ድል ተጎናጽፋለች።
▪️አመታዊው የስዊዘርላንድ የማራቶን ውድድር ዘንድሮም ለ18ኛ ጊዜ ተካሂዷል። ውብ መልከአ-ምድር ያለውን የዙሪክ ሀይቅን አካባቢ የሚካሄደው ይህ ውድድር ከ10,000 በላይ ተሳታፊዎችን አኳቷል።

በሴቶች ዘርፍ በተካሄደው ውድድር
ኢትዮጵያዊቷ ሀዋሳ ሌንጂሶ 2:33:08 በመግባት ድል ተጎናጽፋለች።

▪️ስዊዘርላንዳዊቷ ማውዴ ማቴያስ 2:33:35 ሁለተኛ እንዲሁም
▪️ፈረንሳዊቷ አናይስ ሳብሪዬ 2:37:09 በመግባት ሶስተኛን ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል።
በወንዶች
በተካሄደ ውድድር
▪️ትውልደ ኤርትራዊው እና ለስዊዘርሰላንድ የሚሮጠው ታደሰ አብርሀም 2:06:38 በመግባት ድል ተጎናጽፏል።
▪️ቡሪንዳዊው ዲቨር ኢራባሩዊያ 2:07:03 ሁለተኛ እንዲሁም
▪️ኬንያዊው ፍራንሲስ ቼሩዮት 2:09:57 ሶስተኛ ደረጃን ይዘው አሸንፈዋል።
▪️ኢትዮጵያዊው ናዳ ጉራራ 2:12:50 በመግባት 5ኛ ደረጃን ይዞ አጠናቋል።

▪️በሴቶች ዘርፍ በተካሄደው ውድድር
ኢትዮጵያዊቷ ሀዋሳ ሌንጂሶ 2:33:08 በመግባት ቀዳሚ ስትሆን
▪️ስዊዘርላንዳዊቷ ማውዴ ማቴያስ 2:33:35 ሁለተኛ እንዲሁም
▪️ፈረንሳዊቷ አናይስ ሳብሪዬ 2:37:09 በመግባት ሶስተኛን ደረጃን ይዘው አጠናቀዋል

ሚካኤል ደጀኔ።
