የዌልስ ቡድን አሠልጣኝ ጊግስ ዛሬ ሊሠጠው የነበረው ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰረዘ።

 

ሪያን ጊግስ ከሴት ጓደኛው  ኬት ግሬቭል ጋ በቤት ውስጥ በተፈጠረ ግጭት አካላዊ ጉዳት አድርሰህባታል በሚል እሁድ ለት ሳልፎርድ ከሚገኘው ቤቱ ወደ ፓሊስ ጣቢያ ተወስዶ ሰዐታትን ከፈጀ መጠይቅ በኋላ በዋስ መለቀቁን እና የ30 አመቷ የጊግስ ፍቅረኛም ለ ክፉ የማይሰጥ ቀለል ያለ ጉዳት እንደሆነ የደሰባትባት ፖሊስ ገልፆአል ሲል  The Sun ዘግቦ ነበር አሁን ከደቂቃወች በፊት በወጡት መረጃዎች ደግሞ የዌልስ እግርኳስ ፌድሬሽን  ጊግስ ዛሬ በዌልስ ብ.ቡድን ዙሪያ ይሠጥ የነበረውም ጋዜጣዊ መግለጫ እንዲሁም ለመጪው የሀገራት ጨዋታም የቡድን ስብስቡን ያሳውቃል ተብሎ ቢጠበቅም በዚሁ ምክንያን መሠረዙን  skay sport ዘግቧል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.