የእንግሊዝ የአመቱ ምርጥ ታዳጊ ተጫዋች

የሊቨርፑሉ የ21 አመቱ ትሬንት አሌክስአንደር አርኖልድ የአመቱ ምርጥ ታዳጊ ተጨዋች በመባል ተመርጧል ።

አርኖልድ ሊቨርፑልን በ6 አመቱ የተቀላቀለ ሲሆን በ20 አመቱ የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ እና የአውሮፓ የሱፐር ካፕን ያሳካ ሲሆን በ21 አመቱ ደግሞ የአለም የክለቦች ዋንጫ እና የኢንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግን ከሊቨርፑል ጋር ማሳካት ቸሏል ።

 

አናንያ ፈለቀ

Leave a Reply

Your email address will not be published.