ካፍ የተቋረጡትን የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫዎች የሚመለሱበትን ቀናት ይፋ አድርጓል።

ካፍ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጡትን የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫዎች የሚመለሱበትን ቀናት ይፋ አድርጓል።በዚህም መሠረት የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ቀሪ ጨዋታዎች መስከረም 15 ሲጀምሩ የግማሽ ፍፃሜ የኮንፌዴሬሽን ካፕ ጨዋታዎች ደግሞ መስከረም 12 ጀምሮ እንደሚካሄዱ ይፋ ሆኗል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.