ማንቸስተር ሲቲዎች የቀድሞ የቼልሲና አሁን ደግሞ የበርንማውዝ ተከላካይ የሆነውን ናታን አኬን የግላቸው ማድረግ ችለዋል ።
ከቤልጄማዊው ኮምፓኒ መውጣት በኋላ ግርማ ሞገሱን ያጣውን የሲቲን የተከላካይ መስመርን ለመገንባት ነበር አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ወደ በርንማውዙ ተከላካይ ናታን አኬ ፊታቸውን ያዞሩት ሆኖም ከሰአታት በፊት በወጣ መረጃ ናታን አኬ ኢትሀድ መድረሱ ይፋ ሆኗል ።