አንድ ተጫዋች አውቆ ካስነጠሰ ቀይ ካርድ እንደሚመለከት አለም አቀፍ የእግር ኳስ ማህበር ቦርድ(IFAB) አሳውቋል፡፡
አንድ ተጫዋች በዳኞች እና በተጫዋቾች ላይ አውቆ ከሳለ ወይም ካስነጠሰ በቀጥታ ቀይ ካርድ እንደሚመለከት አለም አቀፍ የእግር ኳስ ማህበር ቦርድ(IFAB) አሳውቋል፡፡