የኳታር አለም ዋንጫ ስታዲየም !

ኳታር ለ2022 የአለም ዋንጫ እየገነባች ከሚገኘው ስታዲየሞቿ መካከል ሶስተኛውን ስታዲየም ይፋ አድርጋለች። ይህ ስታዲየም በኳታር አል ራያን የተገነባ ሲሆን ኢዱኬሽናል ስታዲየም የሚባል ስያሜም አለው። በአጠቃላይ 40,000 ሰዎችን መያዝ የሚችል ስታዲየም እንደሆነም የተገለጸ ሲሆን ለጎረቤቷ ባህሬንም ቅርብ እንደሆነ ተገልጿል።

Leave a Reply

Your email address will not be published.