ጀርመን ቡንደስሊጋ

31ኛ ሳምንት የጀርመን ቡንደስሊጋ ጨዋታዎች ትናንት ሲጀምር ሌፕዚንግ ከሜዳው ውጪ በመጓዝ ሆፈንሄምን 2 ለ 0 አሸንፎ ተመልሷል ቡንደስሊጋው ዛሬም ሲቀጥል፡

ፎርቱና ዱሰልዶፍ ከ ቦሩሲያ ዶርትመንድ 10:30
ኮለን ከ ዩኒየን በርሊን 10:30
ኸርታ በርሊን ከ ፍራንክፈርት 10:30
ፓደርቦርን ከ ወርደር ብሬመን 10:30
ወልፍስበርግ ከ ፍራይቡርግ 10:30
ባየር ሙኒክ ከ ቦሩሲያ ሞንቼግላድባህ 1:30 የሚጫወቱ ይሆናል፡፡

Leave a Reply

Your email address will not be published.