ሰን ቀይ ካርዱ ተነስቶለታል

የቶተንሀሙ የመስመር አጥቂ ከኤቨርተን ጋር በተደረገው ጨዋታ አንድሬ ጎሜዝ ላይ ጥፋት ፈፅመሀል ተብሎ አስቀድሞ የቢጫ ካርድ አይቶ የነበረ ሲሆን የጉዳቱ መጠን ከተመለከቱ በኋላ ካርዱን ወደ ቀይ ቀይረውት የነበረ ሲሆን ቶትንሀም ያስገባው ይግባኝ ተቀባይነት አግኝቶ ቀይ ካርዱ ተነስቶለታል፡፡ በዚህም መሰረት ቡድኑ ከሼፍልድ ዩናይትድ ፣ ዌስትሀም እና በርንማውዝ ጋር የሚያደርገው ጨዋታ አያመልጠውም

Leave a Reply

Your email address will not be published.