አርሰናል በኢምሬ መውረዱን ቀጥሏል
አርሰናል ኡናይ ኤሚሬን በ2018/19 የውድድር ዘመን አሰልጣኙ ካደረገ በኋላ እድገት አለማሳየቱን የተለያዩ ቁጥሮሽ እያሳዩ ይገኛሉ፡፡ ይህንን ለመመልከት አርሰናል በአርሰን ቬንገር የመጨረሻ ጊዜያትን እና በኡናይ ኤሚሬ የመጀመሪያ ጊዜያትን የሚያሳዩትን ቁጥሮች ጋብዘኖታል፡፡