ባሎን ዶር ወደ ማን ይሄድ ይሆን;
የፊፋን ሽልማት ጥያቄ ውስጥ የከተተው የባሎንዶር የመጨረሻ 30 ዕጩዎች ዝርዝር
1. አሊሰን ቤከር(ሊቨርፑል)
2. ትሬንት አሌክሳንደር አርሎንድ(ሊቨርፑል)
3. ቨርጂል ቫንዳይክ(ሊቨርፑል)
4. ጆርጂኒዮ ዊናልደም(ሊቨርፑል)
5. ሳይዶ ማኔ(ሊቨርፑል)
6. ሮቤርቶ ፈርሚኖ(ሊቨርፑል)
7. ሞሀመድ ሳላህ(ሊቨርፑል)
8. ሰርጂዮ አጉዌሮ(ማንቸስተር ሲቲ)
9. በርናልዶ ሲልቫ(ማንቸስተር ሲቲ)
10. ሪያድ ማሀሬዝ(ማንቸስተር ሲቲ)
11. ኬቨን ዴብሩየን(ማንቸስተር ሲቲ)
12. ራሂም ስተርሊንግ(ማንቸስተር ሲቲ)
13. ጆአዎ ፍሊክስ(አትሌቲኮ ማድሪድ)
14. ፍራንኪ ዲ ዮንግ(ባርሴሎና)
15. ሊየኔል ሜሲ(ባርሴሎና)
16. አንቶን ግሬዝማን(ባርሴሎና)
17. ማርክ አንድሬ ቴር ስቴገን(ባርሴሎና)
18. ሆጎ ሎሪስ(ቶትንሀም ሆትስፐር)
19. ሂዩንግ ሚን ሰን(ቶትንሀም ሆትስፐር)
20. ዱሳን ታዲች(አያክስ)
21. ዶኒ ቫን ደ ቢክ(አያክስ)
22. ካይላን ምባፔ(ፓሪስ ሴንት ጀርሜን)
23. ማርኪኒዮስ(ፓሪስ ሴንት ጀርሜን)
24. ፒየር ኤሚሬክ ኦቦሚያንግ(አርሰናል)
25. ክርስቲያኖ ሮናልዶ(ጁቬንቱስ)
26. ማቲያስ ዲ ላይት(ጁቬንቱስ)
27. ካረን ቤንዜማ(ሪያል ማድሪድ)
28. ኤደን ሀዛርድ(ሪያል ማድሪድ)
29. ሮበርት ሎዋንዶውኪ(ባየር ሙኒክ)
30. ካሊዶ ኩሊባሌ(ናፖሊ)
በዝርዝሩ ውስጥ በፊፋ ምርጥ 11 ውስጥ ገብተው የነበሩት ማርሴሎ፣ ሞድሪች፣ ራሞስ እና ዳኒ አልቬስ በ30 የተጫዋቾች ዝርዝር ውስጥ አለመካተታቸው በምርጫው ሲታማ ለነበረው ፊፋ ተጨማሪ መነጋገሪያ እንዲሆን አድርጎታል፡፡በተጨማሪም የአንድሪው ሮበርትሰን፣ ክሪስቲያን ኤሬክሰን፣ ኔማር፣ ፖግባ እና ሀሪ ኬን በዚህኛውም ዝርዝር ውስጥ ቦታ ሳያገኙ ቀርተዋል፡፡ ባለንዶር ወደ ማን ያቀና ይሆን?
በሌሎች መስፈርቶች ከ21 ዓመት በታች እድሜ ላላቸው ተጫዋቾች የሚሰጠውን ኮፓ ትሮፊ ለመውሰድ የታጩት እጩዎችም ይፋ ሆነዋል፡፡
1. ጆአዎ ፍሊክስ(አትሌቲኮ ማድሪድ)
2. ጆርዳን ሳንቾ(ቦሪሲያ ዶርትሙንድ)
3. ሞይስ ኬን(ኤቨርተን)
4. ሳሙኤል ቹክዉዚ(ቪላርያል)
5. ካንግ ኢ ሊ (ቫሌንሲያ)
6. ማቲያስ ዲ ላይት(ጁቬንቱስ)
7. ቪኒሰስ ጁኒየር(ሪያል ማድሪድ)
8. ካይ ሀቨርትዝ(ባየር ሊቨርኩሰን)
9. ማቲዮ ጎንዱዚ(አርሰናል)
10. አንድሬ ሎኒን(ሪያል ቫላዶሊድ)
ለግብ ጠባቂዎች ለሚሰጠው የመጀመሪያው የ ያቺን ትሮፊ ደግሞ እንዲሁ 10 ግብ ጠባቂዋች ታጭተዋል
1. አሊሰን ቤከር (ሊቨርፑል)
2. ማኑዌል ኑየር (ባየር ሙኒክ)
3. ኤደርሰን (ማን ሲቲ)
4. አንድሬ ኦናና (አያክስ)
5. ዎሼዝ ሴዝኒ(ጁቬንቱስ)
6. ጃን ኦብላክ (አትሌቲኮ ማድሪድ)
7. ኬፓ አሪዛባላጋ (ቼልሲ)
8. ሳሚር ሃንዳኖቪች (ኢንተር ሚላን)
9. ሁጎ ሎሎሪስ (ቶልቸር)
10. ማርክ-አንድሬ ቴር ስቴገን (ባርሴሎና)
በሴቶቹ የባሎንዶር ዘርፍ 20 እጩዋችም ቀርበዋል
1. ሳም ኬር (ቺካጎ ሬድ ስታርስ)
2. ኤለን ኋይት (ማን. ሲቲ)
3. ኒላ ፊሸር (ወልፍበርግ)
4. አምንዳይን ሄንሪ (ሊዮን)
5. ሉሲ ብሮንዝ (ሊዮን)
6. አሌክስ ሞርጋን (ኦርላንዶ ፕራይድ)
7. ቪቪያን ሚድማ(አርሰናል)
8. ደዘንፈር ማሩሳን (ሊዮን)
9. ፔርሊ ሃርደር (ወልፍስበርግ)
10. ሳራ ቦሃዲ (ሊዮን)
11. ሜጋን ራፒኖ (ሪጀን )
12. ሊኪ ማርቲስ (ባርሴሎና)
13. ሳሪ ቫን ቫኔዳል (አትሌቲኮ ማድሪድ)
14. ዌንዲ ሬናርድ (ሊዮን)
15. ሮዝ ላቭሌ (ዋሽንግተን ስፕሪት)
16. ማርታ (ኦርላንዶ ፕራይድ)
17. አዳ ሄገርበርግ (ሊዮን)
18. ኮሶቫር አስላኒ (ሲዲ ታኮን)
19. ሶፊያ ጃኮብሰን (ሲዲ ታኮን)
20. ቶቢን ሄዝ (ፖርትላንድ ቶርንስ)
