ማንችስተር ዩናይትድ ከሞናኮ ጋር በቤኖይት ባዲሺሌ ጉዳይ እየተደራደሩ ነው ::

ማንችስተር ዩናይትድ ከሞናኮ ጋር በቤኖይት ባዲሺሌ ጉዳይ እየተደራደሩ ነው ተብሎአል።ይሄን የ19 አመት የመሀል ተከላካይ ሪያል ማድሪድም ራፋኤል ቫራንን ለመተካት ይፈልገዋል።

Read more

ማንችስተር ዩናይትድ በ 2020/21 በሜዳው የሚለብሰውን ማልያ ይፋ ያደረገ ሲሆን ይህንን ማልያ በዩሮፓ ሊግ ከላሰክ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ለመጀመርያ ጊዜ እንደሚያደርጉት አሳውቀዋል፡፡

ማንችስተር ዩናይትድ በ 2020/21 በሜዳው የሚለብሰውን ማልያ ይፋ ያደረገ ሲሆን ይህንን ማልያ በዩሮፓ ሊግ ከላሰክ ጋር ላለባቸው ጨዋታ ለመጀመርያ ጊዜ

Read more

ናፖሊዎች ናይጄሪዊውን የሊል አጥቂ ቪክቶር ጀምስ ኦሲማንን የግላቸው ማድረግ ችለዋል ፡፡

በቀድሞ የኤሲሚላን አለቃ በጄራኖ ጋቱሶ የሚመሩት ናፖሊዎች ናይጄሪዊውን የሊል አጥቂ ቪክቶር ጀምስ ኦሲማንን የግላቸው ማድረግ ችለዋል ፡፡ ናፖሊዎች የአጥቂ መስመራቸውን

Read more

ማንቸስተር ዩናይትድ ከ 40,000 ደጋፊዎቹ በታደሙበት በኦልትራፎርድ ይጫወታል

ማንቸስተር ዩናይትድ ከ 40,000 ደጋፊዎቹ በታደሙበት በኦልትራፎርድ ይጫወታል ማንቸስተር ዩናይትድ በሜዳው በሚያደርጋቸው ጨዋታዎች የክለቡን 40,000 ያህል ደጋፊዎች ምስሎችን እና የተለያዩ

Read more