በዚህ ሳምንት የነበሩ የሀገር ውስጥ የዝውውር መረጃዎች

  ሀዲያ ሆሳዕና ከቀናት በፊት አሰልጣኝ አሸናፊ በቀለን ወደ ዋና አሰልጣኝነት የቀጠሩት ነብሮቹ 3 የአዳማ ተጫዋቾችን አስፈርመዋል እነዚህም አዲስ ህንጻ

Read more

ቶተንሀም ሌድሊ ኪንግ የጆዜ ሞሪኒሆ ረዳት አሰልጣኝ አድርገው ሾመውታል፡፡

ቶተንሀም የቀድሞው ተጫዋቻቸውና አምበላቸው የነበረውን ሌድሊ ኪንግ ወደ ሰሜን ለንደን በመመለስ የጆዜ ሞሪኒሆ ረዳት አሰልጣኝ አድርገው ሾመውታል፡፡

Read more

ኢንተር ሚላን ቺሊያዊ አጥቂ አሌክሲስ ሳንቼዝን ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡

ኢንተር ሚላን የ31 አመቱን ቺሊያዊ አጥቂ አሌክሲስ ሳንቼዝን በቋሚነት ከማንችስተር ዪናይትድ ማስፈረሙን ይፋ አድርጓል፡፡ ሳንቼዝ ለኢንተር የ3አመት ውል ፈርሟል፡፡

Read more

ማንቸስተር ሲቲዎች የቀድሞ የቼልሲና አሁን ደግሞ የበርንማውዝ ተከላካይ የሆነውን ናታን አኬን የግላቸው ማድረግ ችለዋል ።

ከቤልጄማዊው ኮምፓኒ መውጣት በኋላ ግርማ ሞገሱን ያጣውን የሲቲን የተከላካይ መስመርን ለመገንባት ነበር አሰልጣኝ ፔፕ ጋርዲዮላ ወደ በርንማውዙ ተከላካይ ናታን አኬ

Read more

የሪያል ማድሪድ የምን ጊዜም ድንቁ ግብ ጠባቂ ኤከር ካሲያስ ትናንት ከእግር ኳስ መለያየቱን ይፋ አደረገ ።

ከስፔን ብሄራዊ ቡድን ጋር የአለም ዋንጫን ማሳካት የቻለው ኤከር ካስያስ ለሎስ ብላንካዎቹ ሪያል ማድሪዶች 700 ጨዋታዎችን ማድረግ ችሏል ። ካሲያስ

Read more

ማንቸስተር ሲቲዎች የቫሌንሲውን ፈርናን ቶሬዝን የግላቸው ማድረጋቸውን ይፋ አድርገዋል ።

የፔፕ ጋርዲዮላዎቹ ማንቸስተር ሲቲዎች የአውሮፓ ሻምፒዮንስ ሊግ እገዳው ከተነሳላቸው በኋላ የዝውውር መስኮቱ ላይ በንቃት እየተሳተፉ ይገኛሉ ። ይህንንም ተከትሎ ዘንድሮ

Read more

የቅዱስ ጊዮርጊስ አንጋፋ እንስት ደጋፊዎች አንዷ የሆነችው ካሰች መስቀሌ ዜና እረፍት

የቅዱስ ጊዮርጊስ አንጋፋ እንስት ደጋፊዎች አንዷ የሆነችው ካሰች መስቀሌ ዜና እረፍት የተሰማንን ጥልቅ ሀዘን እየገለፅን የቀብር ስነስርዓት የሚፈፀመው ዛሬ እሮብ

Read more

ካፍ የተቋረጡትን የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫዎች የሚመለሱበትን ቀናት ይፋ አድርጓል።

ካፍ በኮሮና ቫይረስ ምክንያት የተቋረጡትን የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ እና ኮንፌዴሬሽን ዋንጫዎች የሚመለሱበትን ቀናት ይፋ አድርጓል።በዚህም መሠረት የካፍ ሻምፒየንስ ሊግ ቀሪ

Read more
1 62 63 64 65 66 69